Benefits of membership
The benefits of a membership with the EPAA are endless. Learn about our offerings and become a member today.
Connect
Elevate Your Profile – Thought Leadership Opportunities
Coordinate
Strong Representation, Make Your Voice Heard
Collaborate
Est velit cursus eu in amet tortor, in egestas tortor euismod diam.

Membership Level
መደበኛ አባላት
- መስራች የሙያ ማኀበራትንና በዚህ መተዳደሪያ ደንብ መሠረት በጠቅላላው ጉባኤ ውሣኔ ተቀባይነት ያገኙ አባል የሙያ ማኀበራትን ይይዛል፡፡
- የሚከተሉትን መመዘኛዎች የሚያሟላ ማንኛውም ሃገር በቀል የሙያ ማኀበር መደበኛ አባል መሆን ይችላል።
- በህብረቱ አላማና ግብ የሚያምን፤
- ህጋዊ የምዝገባ ፈቃድ ያለው፣
- የህብረቱን የመተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም በጠቅላላ ጉባኤው በየጊዜው የሚወጡ የሥነ-ምግባር ደንቦችን የሚቀበል ተግባራዊ የሚያደርግ፣
- በጠቅላላ ጉባኤ ስምምነት የሚደረግባቸውን ክፍያዎችና መዋጮዎች መክፈል የሚችል፣
- በህግ ያልታገደ፣
Subsribe To Our Newsletter
Stay in touch with us to get latest news and special offers.
Address
Kebena, Arada Sub City, Addis Ababa
Call Us
+251-1416 60 83/41
Email Us
info@ethpaa.org